ጃም ዲጂታል ማርኬቲንግ እና የአይቲ አገልግሎት

ጃም ዲጂታል ማርኬቲንግ የሚሰራው ዋና ዋና ስራዎች የድርጅቶችን እና የግለሰቦችን ምርት እና አገልግሎት ለገዢ እና ለተጠቃሚ በዲጂታል ሚዲያ በኢንተርኔት ድህረ ገፅ ፣ በፍለጋ መረብ ቋት ፣ በማህበራዊ ድህረ ገፅ እና በኤሎክትሮኒክ ደብዳቤ ውጤታማ በሆነ መልኩ ለትክክለኛው ፈላጊ ተደረሽ እንዲሆን ማድረግ ነው፡፡

ስለ እኛ

ጥራቱን የጠበቀ ደህረ ገፅ ዲዛይን

ምርቶዎን ወይም አገልግሎቶን ወደ ኢንተርኔት ቆት ማሰገባት ከፈለጉ የመጀመሪያው የሚመከረው በራስዎ ድርጅት ስም የኢንተርኔት ድህረ ገፅ ማሰራት ነው ይህም ማለት ለድርጅትዎ ኢንተርኔት ላይ ቦታ እንዲኖረው ያደርጋሉ ማለት ነው:: ከዚህ በፊት ቀድሞውንም የተሰራ የድርጅትዎ ደህረ ገፅ ካለ ደግሞ የቅርብ መረጃ መያዙን ፣ ዘመናዊ አና ጊዜ ባላለፈበት ቴክኖሎጂ መሰራቱን ያረጋግጡ፡፡ .

አቤል እባላለሁ የጃም ዲጂታል ማርኬቲንግ እና አይቲ አገልግሎት ድርጅት መስራች ነኝ፡፡ በዲጂታል ማርኬቲንግ ከጉግል የብቃት ማረጋገጫ አለኝ እንዲሁም በ1998 በአይቲ ከተመረኩ ከዚህ ጊዜ ጀምሮ በዚህ ሙያ ላይ ተሰማርቼ እየሰራሁ እገኛለሁ፡፡
Abel Beyene Digital Marketer and IT Expert

Home Amharic digital marketing website design 1

አገልግሎታችን

የዲጂታል ማርኬቲንግ አገልግሎት

Home Amharic digital marketing website design 2

ደህረ ገፅ ዲዛይን

ምርቶዎን ወይም አገልግሎቶን ወደ ኢንተርኔት ቆት ማሰገባት ከፈለጉ የመጀመሪያው የሚመከረው በራስዎ ድርጅት ስም የኢንተርኔት ድህረ ገፅ ማሰራት ነው ይህም ማለት ለድርጅትዎ ኢንተርኔት ላይ ቦታ እንዲኖረው ያደርጋሉ ማለት ነው

Home Amharic digital marketing website design 3

ማህበራዊ ድህረ ገፅን ማስተዳደር

ሌላው ውጤታማ መንገድ ስለ ድርጅትዎ ወይም ስለሚሰጡት አገልግሎት ብዙ የእርሶ አዳዲስ ደንበኞች ለማግኘት እንዲሁም ከነባር ደንበኞችዎ ጋር ጥሩ ግንኙነት ይዘው ለመቀጠል ማህበራዊ ድህረ ገፅዎች ተመራጭ ናቸው፡፡ በአንድ ጊዜ ከ አስር ሺዎች እስከ ሚሊዮንዎች የሚደርሱ አዳዲስ ደንበኞች ጋር በፍጥነት እና በቀላሉ መድረስ ያስችላል፡፡

Home Amharic digital marketing website design 4

ኢሜል ማርኬቲንግ

ኢሜል ማርኬቲንግን በመጠቀም የእኛን ምርት ወይም አገልግሎት ለተጠቀሙ ወይም መጠቀም ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን ቀጠይ የሆነ ግንኙነት የምናደርግበት ውጤታማ ዘዴ ነው፡፡ በዚህ ዘዴ በመጠቀም አዳዲስ ምርቶች ወይም አገልግሎቶች ሲኖሩን ፍላጎት ላላቸው ማሳወቅ ይቻላል

ተጨማሪ አገልግሎቶች

ማኔጅድ ሆስቲንግ አገልግሎት

የእኛ ሆስቲንግ አገልግሎት ፈጣን እና ደህንነቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ዳታ ሴንተሩም ያለው የተለያየ ቦታ ሲሆን የመረጡበትን በታ በማድረግ ይበልጥ ፈጣን እና ቀልጣፋ ለማድረግ ይረዳዎታል፡፡

ያለምንም ሃሳብ እና ጭንቀት ድህረ ገጾን በሰለጠኑ ባለሙያዎች ምንም አይነት ችግር ሳይፈጠር ወደ እኛ ማዘዋወር ይችላሉ ይህም በነፃ የሚሰጥ አገልግሎት ነው

Home Amharic digital marketing website design 5

ተጨማሪ አገልግሎት

የአይቲ አገልግሎት እና ድጋፍ

Home Amharic digital marketing website design 6

ኔትዎርኪንግ

በኬብል የተያያዘ ኔትዎርክ
ዋይ ፋይ ኔትዎርክ
ከላይ ያሉትን ያቀናጀ ኔትዎርክ
የኬብል ገመድ ዝርጋታ
Home Amharic digital marketing website design 7

ጥገና

ቅድመ መከላከል ጥገና
የጠፋ ፋይል መልሶ ማግኘት (ፎርምት ወይም ዴሊት የተደረገ)
የኮምፒውተር ቫየረስ ማፅዳት
የኮምፒውተር ደረጃን ማሳደግ

ምስክር ማስረጃ

ከሰራናቸው ድህረ ገፅ የተወሰኑት

Home Amharic digital marketing website design 8
Home Amharic digital marketing website design 9
Home Amharic digital marketing website design 10
Home Amharic digital marketing website design 11

የስራ አጋሮቻችን

Home Amharic digital marketing website design 12
Home Amharic digital marketing website design 13
Home Amharic digital marketing website design 14

ድርጅቶን ወደ ዲጂታል ዓለም ለመውሰድ ተዘጋጁ?

ለድርጅቶችም ሆነ ለግለሰቦች በቀጣይነት የራሳቸውን ዲጂታል ሚዲያ ውጤታማ በሆነ መልኩ ማስተዳደር ፣ ማሻሻል እና ማደራጀት እንዲችሉ ስልጠና እንሰጣለን፡፡ በተጨማሪም ቀጣይ የሆነ የማማከር እና የድጋፍ አገልግሎት እንሰጣለን ፤ ይህም ደንበኞቻችን የሚፈልጉትን ውጤት እስኪያገኙ ድረስ የቻልነውን ሁሉ ጥረት እናደርጋልንለ፡፡

Home Amharic digital marketing website design 15